F-35 ጄት በተተኮሱ ሁለት ሚሳኤሎች ሲሆን፤ በወቅቱም ኢብራሂም ከሌሎች የሄዝቦላህ አመራሮች ጋር በስብሰባ ላይ ነበር ተብሏል። የእስራኤል ጦር ቃል ቀባይ በአየር ጥቃቱ የሂዝቦላህ የሬድዋን ሀይል ...
የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና የአለምአቀፍ ትብብር ሚኒስቴር ህገወጥ የጦር መሳሪያዎች እና ተተኳሾች በኢትዮጵያ ግዛት በኩል ወደ ፑንትላንድ መግባታቸውን እንደሚያወግዝ ገልጿል የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ...
በትናንትናው ዕለት በሀገሪቱ መዲና ቤሩት ከተማ ባደረሰችው የአየር ላይ ጥቃት ኢብራሂም አኪል የተባለው የሂዝቦላህ ሬድዋን ሀይል ኮማንደር መግደሏ ይታወሳል፡፡ እስራኤል ከኢብራሂም በተጨማሪም አህመድ ...
ባለፈው አመት ወደ ሰሜን ኮሪያ ከገባ በኋላ በቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው የአሜሪካ ወታደር ትራቪስ ኪንግ በትናንትናው እለት የአንድ አመት እስር ከተላለፈበት በኋላ መለቀቁን ሮይተርስ ዘግቧል። ኪንግ ...
ዘለንስኪ ዩክሬንን እየጎበኙ ካሉት የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዝደንት ኡርዙላ ቮን ደር ሊየን ጋር ሆነው በሰጡት መግለጫ ዩክሬን ለአየር ጥቃት መከላከያ፣ ለኃይል እና ለሀገር ውስጥ መሳሪያ ግዥ ...
ባንኩ ዛሬ መስከረም 11 2017 ዓ.ም መደበኛ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የመግዣ ዋጋውን የትናንቱን አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ112 ...
የድቪ 2024 እድለኛ ኢትዮጵያዊን የቪዛ ማመልከቻቸው ከጥቂት ቀናት በኋላ የሚያበቃ ሲሆን የድቪ 2025 እድለኞች ደግሞ ከያዝነው መስከረም ወር መጠናቀቅ በኋላ ወደ አሜሪካ ለመጓዝ የቪዛ ጥያቄያቸውን ...
እቅዱ ከባለድርሻ አካለት ጋር ውይይት እስከሚደረግበት ድረስ የትራንስፖርት እንቅስቃሴው ባለበት ይቀጥላል ብሏል ቢሮው። ትራንስፖርት ቢሮው ቀደም ሲል ባወጣው መግለጫ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ...
የእስራኤል ጦር በሊባኖስ መዲና ቤሩት ባደረሰው የአየር ላይ ጥቃት ኢብራሂምን ጨምሮ ስምንት ሰዎች ሲገደሉ 59 ሰዎች ቆስለዋል ከአንድ ዓመት በፊት የሐማስ ታጣቂዎች በእስራኤል ላይ ድንገተኛ ጥቃት ...
የአዲስ አበባ ትራስፖርት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቀነስ ለብዙሀን ትራንስፖርት ብቻ አገልግሎት ይሰጣሉ የተባሉ 14 መስመሮችን ይፋ አድርጓል፡፡ ቢሮው ይፋ ባደረገው ...
የእስራኤል የጦር ጄቶች በትናንትናው እለት በደቡብ ሊባኖስ ባደሱት ድብደባ ወደ እስራኤል ለማስወንጨፍ ጥቅም ላይ የሚውሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሮኬት ማስወንጨፊያ ባረሎችን ማውደማቸውን ጦሩ አስታውቋል። ...